የድሬዳዋ ነዋሪዎች አንድነት ፓርቲ መስራች ከእስር ተፈቱ

Your browser doesn’t support HTML5

እንደ አዲስ አበባው ባልደራስ የድሬዳዋ ነዋሪዎችን በከተማ ደረጃ ለማታገል የተቋቋመው ድሬዳዋ አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲ መስራች ከ4 ወራት እስር በኋላ በዛሬው ዕለት መፈታታቸው ተገለጸ። የድሬዳዋ ነዋሪዎች አንድነት ፓርቲ የተሰኘው ፓርቲ መስራች አቶ ሲሳይ አየለ የታሰረው በፌስቡክ ገጻቸው ካወጡት መረጃ ጋር በተያያዘ ነው።