የጤናማ እናትነት ወር በኢትዮጵያ

Your browser doesn’t support HTML5

የጤናማ እናትነት ወር ኢትዮጵያ ውስጥ በልዩ ልዩ አካባቢዎች ከጥር 1 እስከ ጥር 30 ተከብሯል። የዘንድሮ የጤናማ እናትነት ወር መሪ ቃል “እናት፤ የሀገርና የቤተሰብ ምሰሶ ናት” የሚል ነው። በጤናው ዘርፍ በተከናወኑ ሥራዎች ምክንያት ከወሊድ ጋር የተያያዘ እናቶች ሞት መጠን በ72 ከመቶ መቀነሱ ተነግሯል። የዘንድሮው በዓል ድሬዳዋ ላይ ባለፈው ሣምንት የተከበረው ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት ነው።