የድሬዳዋ ጎርፍ

Your browser doesn’t support HTML5

በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ በጣለው ሃይለኛ ዝናብና እሱን ተከትሎ በተከሰተው ጎርፍ ለጊዜው ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ቤቶች ፈርሰዋል። የደቻቱ ወንዝ በደቻቱ እና አሸዋ ያስከተለው ጎርፍ እንዲሁም ደቻቱ ድልድይ ሥር በጎርፍ ተከብበው የነበሩ ሰዎችን የማዳን ጥረት በከፊል ይህን ይመስላል።