ኮሮናቫይረስ በኢትዮጵያ
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ከተገኘባቸው ሰዎች ጋር የቅርብ ንክኪ ያላቸውን ሁሉ በለይቶ ማቆያ ማስቀመጥ አዋጪ እንዳልሆነ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ንክኪ አለን መርምሩን ያሉ ሰዎችን ሁሉ ለመመርመርም በቂ አቅም የለም ብሏል ኢንስቲትዩቱ።
Your browser doesn’t support HTML5