ድምጽ የአምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ ፌብሩወሪ 02, 2021 Your browser doesn’t support HTML5 በትግራይ ክልል በአሁኑ ወቅት የሰብአዊ እርዳታ መዳረሻዎች ሙሉ በሙሉ ዝግ ናቸው የሚለው ተቀባይነት የሌለው ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ገለጡ።