የአቶሚክ እና የሃይድሮጅን ቦምብ ልዩነቱ ምንድን ነው?

Your browser doesn’t support HTML5

ሰሜን ኰሪያ አጥጋቢ የሃይድሮጅን ቦምብ ሙከራ ማድረጓን ዛሬ ረቡዕ ማስታወቋን በዘገባችን አቅርበን ነበር። ከዓለም ኃያላን መንግታትም ከፍተኛ ነቀፋን እንዳስከተለ ዘገባዎች ጠቁመዋል። "ሙከራው እራስን ከመከላከል አኳያ የተካሄደ ነው" ሲል መልስ የሰጠው መንግታዊው የሰሜን ኰሪያ መገናኛ አውታር፣ ከዚህ አኳያ "ትንኮሳና ነገር ፍለጋ" ያለውን ዩናይትድ ስቴትስ የተለያዩ ሙከራዎች ጠቅሷል። ለመሆኑ የአቶሚክ ቦምብ እና የሃይድሮጅን ቦምብ ልዩነቱ ምንድን ነው?