በሱዳን ካምፖች ላሉ ስደተኞች እርዳታ የሚሰጡት ወጣቶች

Your browser doesn’t support HTML5

ውልደታቸው እና እድገታቸው በምዕራቡ ዓለም የሆኑ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ተጋሩ ወጣቶች በማኅበራዊ ሚዲያ አማካኝነት በመሰባሰብ በሱዳን ካምፖች ውስጥ ለሚገኙ ስደተኞች የምግብ፣ የልብስ እና የንጽህና መጠበቂያዎችን እየረዱ ይገኛሉ፡፡ ወጣቶቹ በዚህ ብቻ ሳይገደቡ በካምፖቹ ውስጥ የሚኖሩ ስደተኛ ወጣቶችን ሞራል ለማነቃቃት የቲያትር እና የሙዚቃ ስልጠና እየሰጡ ይገኛሉ፡፡