በነዚህ ጥያቄዎች ዙሪያ የኢትዮጵያ ዳያስፓራ ኤጀንሲ ኮምዩኒኬሽንስ ዳይሬክተር አቶ ወንድወሰን ግርማ ለቪኦኤ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ላለፉት በዓላት ወደ ሃገር የገቡ ትውልደ ኢትዮጵያ ከሃያ ሁለት ቢሊዮን ብር በላይ አስገኝተዋል
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ መንግሥት ያደረገውን ጥሪ ተከትሎ ስንት ትውልደ ኢትዮጵያ ወደ ትውልድ ሃገሩ ገባ? የገቡት ምን አደረጉ? እንደታሰበው ምጣኔኃብቱን በማነቃቃትና የጥሪውን ዓላማስ በማሳካት በኩልስ የተገኘ ውጤት ይኖር ይሆን?