ከወሎ ዩኒቨርሲቲ በግጭቶች ምክንያት ወደቤተሰቦቻቸው የሄዱ ተማሪዎች ተመለሱ

Your browser doesn’t support HTML5

በግጭቶች ምክንያት ወደቤተሰቦቻቸው የሄዱ ተማሪዎች አስተማማኝ ሰላም ሰላለ ተመልሰው ትምህርታቸውን እንዲቀጥሉ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ጥሪ አስተላለፈ፡፡ ተማሪዎችን ጨምሮ የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ለግጭቶች መንስዔ የሆኑ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ዝግጁነታቸውን አረጋግጠዋል፡፡