ለራያ ተፈናቃዮች ዕርዳታ
Your browser doesn’t support HTML5
በደሴ ከተማ የሚገኙ እድሮች ከራያ አካባቢ ተፈናቀለው ሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ ውስጥ ለሰፈሩ ተፈናቃዮች የምግብና የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡ ተፈናቃዮቹ ለተደረገላቸው ድጋፍ ምስጋናቸውን ገልጸው ከበጎ አድራጊዎች በሚለገስ ስጦታ ህይወታችንን መግፋት ስለሚቸግረን መንግሥት ዘላቂ መፍትሄ ሊያስቀምጥልን ይገባል ብለዋል፡፡