በደሴ የሚፈፀም ግድያና ዘረፋ እንዳሳሰባቸው ነዋሪዎች ገለፁ

Your browser doesn’t support HTML5

ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ በደሴ ከተማ ምሽትን ተገን አድርገው የሚፈጸሙ ግድያና ዘረፋ እንዳሳሰባቸው ኗሪዎች ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ አስታወቁ፡፡ ፖሊስ የወንጀሉን አሳሳቢነት አምኖ ድርጊቱ በተደራጁና ከሌሎች አካባቢዎች በመጡ ግለሰቦች የተፈጸመ መሆኑን ጠቅሷል፡፡