በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በተከሰተ ግጭት ህይወቱን ላጣው ተማሪ ወላጆች የመኖሪያ ቤት ተበረከተላቸው
Your browser doesn’t support HTML5
ከአንድ ዓመት በፊት በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በተከሰተ ግጭት ህይወቱን ላጣው ተማሪ ወላጆች በደቡብ ወሎ ዞን ሃርቡ ከተማ የመኖሪያ ቤት ተበርክቶላቸዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5