የ2013 የዘመን መለወጫ በዓል በስጋትና በተስፋ ይከበራል

Your browser doesn’t support HTML5

አሮጌው 2012 አልቆ አዲሱን 2013 ልንቀበል የሰዓታት እድሜ ቀርቶናል። ለወትሮው ይህ አዲስ አመት ሲመጣ የሀገሪቱ እምብርት ከተማ የሆነችው አዲስ አበባ በተለያዩ እንቅስቃሴዎች ትሞላለች፣ ትደምቃለች፣ በዓል በዓል ትሸታለች።