ሞጣ የተከሰተውን የመስጊዶች ማቃጠል ድርጊት በመቃወም የተቃውሞ ሰልፍ ተደርጓል
Your browser doesn’t support HTML5
በአማራ ክልል ሞጣ ከተማ የተከሰተውን የመስጊዶች ማቃጠል ድርጊት በመቃወም በአዲስ አበባ በኒ መስጊድ እና በተለያዩ በኢትዮጵያ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፍ ተደርጓል።
ዛሬ ተቃውሞ በተደረገባቸው አካባቢዎችም በአብዛኛው በሰላም መጠናቀቃቸውን ቪኦኤ ያነጋገራቸው ሰዎች ገልፀዋል።