በቨርጂኒያ የሪፐብሊካኖች ማሽነፍ እና የመጪው ጊዜ የዴሞክራቶች ስጋት

Your browser doesn’t support HTML5

ማክሰኞ ዕለት የዩናይትድ ስቴትስ ሪፐብሊካኖች የቨርጂኒያ ግዛትን ምርጫ አሸንፈዋል፡፡ ዴሞክራቶች በቨርጂኛ መሸነፋቸው በቀጣይ እኩለ ዓመት ላይ የዩናይትድ ስቴትስ ተወካዮች ምክር ቤት እና ሶስት አራተኛ የየዩናይትድ ስቴትስ ሴኔት በሚኖር ምርጫ ላይ የሚኖራቸውን መቀመጫ ስጋት ውስጥ ጥሎታል፡፡