የድጋፍ ሰልፎች በኢትዮጵያ ከተሞች

Your browser doesn’t support HTML5

ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እና ለመንግሥታቸው ድጋፋቸውን የገለፁ ሰልፎች ሃዋሳን፣ ሆሳዕናና አርባ ምንጭን ጨምሮ በተለያዩ የደቡብና የሲዳማ ክልሎች ከተሞች ዛሬ ተካሂደዋል። በሌላም በኩል በሶማሌና በሀረሪም ተመሳሳይ የድጋፍ ሰልፎች ተደርገዋል።