የኢትዮጵያ ሶሶሺያል ዲሞክራቲክ ፓርቲ አንደኛ ጠቅላላ ጉባዔውን አጠናቆ የጋራ መግለጫ አውጥቷል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
የኢትዮጵያ ሶሶሺያል ዲሞክራቲክ ፓርቲ አንደኛ ጠቅላላ ጉባዔውን አጠናቆ የጋራ መግለጫ አውጥቷል።
አባላቱ የፓርቲውን የአምስት ዓመት የሥራ እንቅስቃሴ ሪፖርት አዳምጠዋል፡ እንደዚሁም በሀገሪቱ ወቅታዊና ነባራዊ ተጨባጭ ሁኔታዎች ላይ በሥፋት መወያየታቸው ተገልጿል።
በመግለጫው ዙሪያ ማብራሪያ ለማግኘት የፓርቲዎቹን ስብስብ ሊቀ መንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስን አነጋግረናል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5