በሰልፎች ፍቃድ ጉዳይ የመንግሥትና የተቃዋሚዎች እሰጥ-አገባ

  • እስክንድር ፍሬው

ሰላማዊ ሰልፍ




Your browser doesn’t support HTML5

በሰልፎች ፍቃድ ጉዳይ የመንግሥትና የተቃዋሚዎች እሰጥ-አገባ


የተቃውሞ ሰልፎች ተከልክለው አያውቁም - የሚለው የኢትዮጵያ መንግሥት ከስምንት ዓመታት በኋላ ተፈቀደ የሚለው አገላለፅ ትክክል እንዳልሆነ ይናገራል፡፡

በዚህ የማይስማሙት አንዳንድ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ግን አሁን መፈቀድ የጀመረውም ተስፋ ባለመቁረጥ ባደረግነው ትግል ነው ይላሉ፡፡

በሰላማዊ ሰልፍ ጉዳይ ላይ የሁለቱን ወገኖች ግምገማ የሚቃኘው የእስክንድር ፍሬው ዘገባ በተያያዘው የድምፅ ፋይል ላይ ይገኛል፤ ያዳምጡት፡፡