በምዕራብ ሀረርጌ በዴሳ ከተማ መገደላቸው የተነገረዉ የኃይማኖት መሪ
Your browser doesn’t support HTML5
ባለፈዉ ቅዳሜ በምዕራብ ሃረርጌ ዞን በቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ከመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት በበዴሳ ከተማ በሚገኝ የአንድ መስጂድ መገደላቸዉ ተነግሮአል።
Your browser doesn’t support HTML5