የዋሽንግተን ሆቴሎች የዩክሬን ተፈናቃዮችን እየረዱ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

በዋሽንግተን የመስተንግዶ ዘርፍ ውስጥ ያሉት የሆቴልና መሰል አገልግሎት ሰጭዎች፣ ባላፈው የካቲት በተጀመረው የሩሲያ ወረራ የተፈናቀሉ ስደተኞችን መርዳት የጀመሩት ወዲያውኑ ነበር፡፡ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ያሉት መጠጥ ቤቶችና ምግብ ቤቶች ገንዘብ በማሰባሰቡ ላይ በንቃት እየተሳተፉ ነው፡፡

ማክሲም ሞስካልኮቭ ይህን ዘገባ አሰናድቷል፡፡ ደረጀ ደስታ አቅቦታል፡፡