ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
84ኛው የሰማዕታት ቀን ታሰበ
Your browser doesn’t support HTML5
የዛሬ 84 ዓመት በዛሬዋ ዕለት አዲስ አበባ ውስጥ ተጀምሮ ለሦስት ቀናት በዘለቀው የፋሽስት ኢጣልያ ጭፍጨፋ 30ሺ ኢትዮጵያውያን የተገደሉበት የየካቲት 12 የሰማዕታት ቀን ዛሬ ታስቦ ውሏል። በዛሬው መታሰቢያ ላይ "የዛሬው ትውልድ ሀገሩን ከአፍራሽ ሀይል ይጠብቅ" ሲሉ የአርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን መልእክት አስተላልፈዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በየካቲት 12 ሃውልት ሥር የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል።