የቀድሞ የኬንያ ፕሬዚዳንት ዳንኤል አራፕ ሞይ በ95 ዓመታቸው አረፉ
Your browser doesn’t support HTML5
የቀድሞ የኬንያ ፕሬዚዳንት የነበሩት ዳንኤል አራፕ ሞይ ዛሬ በ95 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
Your browser doesn’t support HTML5