ዳራሮ በጌዴኦ

Your browser doesn’t support HTML5

የጌዴኦ ህዝብ ለአባገዳቸው የበኩር ስጦታ በመስጠት "ማጋኖን" ወይም አምላክን የሚያመሰግኑበትና ከዘመን ወደ ዘመን መሸጋገራቸውን የሚያበስሩበት "ዳራሮ " የተሰኘ የአዲስ ዓመት ማብሰሪያ በዓል ዛሬ ዲላ ከተማ ውስጥ አክብረዋል። በበዓሉ ላይ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶ/ር ሂሩት ካሳው፣ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ርስቱ ይርዳው፣ የግሎባል አላያንስ ዳይሬክተር ታማኝ በየነ ተገኝተዋል።