የአሸንዳ በዓል በመቐለ እና በተምቤን በልዩ ድምቀት ተከብሯል።
መቐለ —
የተምቤንና የዋግ ህምራ ልጃገረዶች በዓሉን በጋራ ማክበራቸውም ታውቋል።
የአሸንዳ በዓል በዩኔስኮ ለመመዝገብ የሚያስችለው መመዘኛ ማሟላቱንም ሰሞኑን በመቐለ በተካሄደው ውይይት ተገልጿል። ዘንድሮ የበዓሉ አከባበር አገር አቀፍ መልክ እንዲኖረው መደረጉንም ተዘግቧል።
የአሸንዳ መሰረታዊ ትርጉምና አከባበር ሊቀ ሊቃውንት ያሬድ ካሳን በማነጋገር የተዘጋጀውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
Your browser doesn’t support HTML5