እሰጥ አገባ:- የጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪያም ከስልጣን መነሳትና ሌሎች አነጋጋሪ ጉዳዮች

Ethiopia Prime Minister Resigns

Your browser doesn’t support HTML5

እሰጥ አገባ:- የጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪያም ከስልጣን መነሳትና ሌሎች አነጋጋሪ ጉዳዮች

የሳምንቱን ዜናዎች ተንተርሶ የሚሰናዳውና በአገሪቱ የፖለቲካ ትኩሳት ዙሪያ ትኩረት የሚያደርገው እሰጥ አገባ በሁለት ጋዜጠኞች መካከል አዲስ የሚጀመር ክርክር ነው ይዞ የቀረበው።

ተከራካሪዎቹ:- የዋዜማ የኢንተርኔት ራዲዮ አዘጋጁ አርጋው አሽኔ ከኦስተን ቴክሳስ የHorn Affairs የኢንተርኔት አምድ አዘጋጅ ዳንኤል ብርሃኔ ከአዲስ አበባ ናቸው።