ከዚህስ ወደ የት?

ዶ/ር ዮናስ ብሩ፣ አቶ ዮሃንስ አብረሃ እና ዶ/ር በርሄ ሃብተ-ጊዮርጊስ

በትግራዩ ቀውስ የሚታዩትን ወቅታዊና አነጋጋሪ ርዕሰ ጉዳዮች ጨምሮ ለግጭቱ ዘላቂ እልባት እና የሰላም ዕድል፤ እንዲሁም አብሮ የመኖር እጣን በሚመለከቱ ጭብጦች ዙሪያ በሶስት ወገን የተካሄደ ጠበቅ ያለ ክርክር ነው። በግጭቱ ውስጥ ባሉ ሶስት ወገኖች በየፊናቸው የሚነሱ ሃሳቦችንም በየተራ ይፈትሻል።

የክርክሩ ተሳታፊዎች አቶ ዮሃንስ አብረሃ የቀድሞ የኢትዮጵያ ዲፕሎማት ከቶሮንቶ ካናዳ፡ ዶ/ር ዮናስ ብሩ በዓለም ባንክ ዓለም አቀፍ የሃገሮች የኢኮኖሚ የንጽጽር ፕሮግራም ምክትል ሥራ አስኪያጅ በመሆን ያገለገሉ - ከዋሽንግተን ዲሲ እና ዶ/ር በርሄ ሃብተጊዮርጊስ በዩናትድ ስቴትስ ለረዥም ዓመታት በዩኒቨርሲቲ መምህርነት ያገለገሉ የኤርትራ ተወላጅ ናቸው - ከአትላንታ።

የክርክሩን ክብደት መሰረት ያደረጉ ማስታወሻዎች በማስቀደም ሰፊ ደርዝ ያለው ክርክራቸው በተከታታይ እንዲህ ይደመጣል።

Your browser doesn’t support HTML5

ከዚህስ ወደ የት? .. ክፍል አንድ

Your browser doesn’t support HTML5

ክፍል ሁለት .. ከዚህስ ወደ የት?

Your browser doesn’t support HTML5

ክፍል ሦስት .. ከዚህስ ወደ የት?