ድምጽ የኮሮናቫይረስ መመርመሪያ መሳሪያዎች - በምሥራቅ ኢትዮጵያ ኤፕሪል 13, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 በምሥራቅ ኢትዮጵያ ሦስት የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ መሳሪያዎች ተመርቀው ሥራ ጀምረዋል። ሁለቱን ለሥራ ያዘጋጀው የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ሲሆን ሦስተኛው ደግሞ በጂግጂጋ ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀ ነው ተብሏል።