ድምጽ “በምዕራብ አፍሪካ የምግብ እጥረት ይገጥማል” - ተመድ ሜይ 06, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 የሀምሌና ነሀሴ ወራት በሚካሄደው መጪው የእርሻ ወቅት የምግብ ክምችት አናሳ መሆኑን ተከትሎ፣ በምዕራብ አፍሪካ የሚኖሩ ከ21 ሚሊዮን በላይ ሰዎች የምግብ እጥረት እንደሚያጋጥማቸው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ገምቷል።