ቬጋስ በኮቪድ ውስጥ- ቆይታ ከአራት ኢትዮጵያውያን ጋር

Your browser doesn’t support HTML5

አራት ኢትዮጵያውን ጓደኞሞች ስለ ደማቂቱ ቬጋስ፣ ኮቪድ 19 በከተማዪቱና በነዋሪዎችዋ ላይ ስላደረሰው ጉዳት፣ የኢትዮጵውያን ማህበረሰብ ስለሚገኙበት ሁኔታ ያጫውቱናል፡፡