የኮሮናቫይረስ መከላከያ ክትባት ሂደት

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የኮሮናቫይረስ መከላከያ ክትባት ለማምረትና ወደ አገልግሎት ለማስገባት የሚካሄደው የምርምርና የማምረት ሂደት ሙሉ በሙሉ ግልፅ በሆነ አሠራር እንዲከናወን ኤድስ ኸልዝኬር ፋውንዴሽን የሚባል ዓለምአቀፍ ድርጅት ጠይቋል። በአጭር ጊዜ ሊወጣ እንደሚችል የሚታሰበው ክትባት ጥቅምም ጉዳትም ሊኖረው እንደሚችል ተጠቁሟል። ከአፍሪካ ህዝብ ሃያ ከመቶው በክትባቱ ሙከራ ይሳተፋል ተብሏል።