ኮቪድ-19 በዩናይትድ ስቴትስ ያደረሰው ጉዳት እና የሚቀጥለው ምዕራፍ

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት ቀደም ሲል በኮሮናቫይረስ ሳቢያ ተጥለው የቆዩት ገደቦች እንዲላሉ በሚደረበት ወቅት ወረርሽኙን ለመዋጋት የሚያስችሉ ሁኔታዎች ስለመኖራቸው የሃገሪቱን ከፍተኛ የጤና ጉዳይ አዋቂዎች ጠይቀዋል።