በዩናይትድ ስቴትስ የኮቪድ-19 ሞት መጠን ይጨምራል

Your browser doesn’t support HTML5

ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ በኮቪድ-19 ምክንያት እየደረሰ ያለው ዕለታዊ የሞት ጉዳት ሰኔ 24 አካባቢ ከአሁኑ በእጥፍ ሊያሻቅብ እንደሚችል የመንግሥቱ የበሽታዎች መቆጣጠሪያ ተቋም ያወጣውን የጥናታዊ ትንበያ ሰነድ ዋይት ሃውስ አጣጥሎታል።