መሠረቱን በደቡብ አፍሪካ ስዌቶ ያደርገው አንድ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ወጣቶች ከሱስ ነጻ ሆነው ጤንነታቸው የተጠበቀ እንዲሆን ለማድረግ እየተጣጠረ መሆኑን ይገልጻል፡፡
/ከጆሀንስበርግ ሊዳ ጊቭታሽ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ/
በአፍሪካ በኮቪድ ምክኒያት አደገኛ እጾችና አልኮል ተጠቃሚዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን አሳሳቢ ነው ተባለ
Your browser doesn’t support HTML5
የአፍሪካ የጤና ባለሞያች የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በአፍሪካ የአደገኛ እጾችና አልኮል ተጠቃሚዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ እንዲመጣ ማድረጉን በመግለጽ አስጠንቅቀዋል። ይሁን እንጂ በቁጥሮቹ መጠን ላይ ያለው የመረጃ ክፍተት ቁጥጥሩን አስቸጋሪ ማድረጉን ይገልጻሉ፡፡