የኮሮናቫይረስ ላይ መግለጫ

Your browser doesn’t support HTML5

የኮሮናቫይረስ ተጋላጭ ናቸው ለሚባሉ ማህበረሰቦች ምርመራ እንደመደበኛ በሆስፒታሎች ብቻ ይሰጥ የነበረውን የምርመራ አገልግሎት በጤና ጣቢያዎች ጭምር ለማስፋፋት እየተሠራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገልጿል። በኮቪድ19 ኢትዮጵያ ውስጥ ሁለት ሰዎች መሞታቸውንና ለኮሮናቫይረስ መጋለጣቸው የተረጋገጠው 44 ሰዎች መሆናቸውን ሚኒስቴሩና የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቀዋል።