ለኮሮናቫይረስ ተጋልጠው የት እንደነበሩ ካልታወቁት አሥራ ሁለቱ ሰዎች ተገኙ

Your browser doesn’t support HTML5

በሰሜን ሸዋ ዞን በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጦ ለጊዜው ያሉበት ካልታወቀው 16 አሽከርካሪዎችና ረዳቶች ውስጥ 12ቱ መገኘታቸውንና ወደለይቶ ማከሚያ ማዕከል መግባታቸውን የሰሜን ሸዋ ዞን መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ገለጸ፡፡