በኮቪድ-19 ምክንያት ታዳጊ ሃገሮች በከባድ ረሃብና በሽታ እየተጠቁ መሆናቸው ተገለፀ

Your browser doesn’t support HTML5

የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ እርዳታ ድርጅቶች በገጠማቸው ከፍተኛ የገንዘብ እጥረት ሳቢያ ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ጋር ተያይዞ በታዳጊ ሃገሮች ውስጥ በድኅነት የሚኖሩ በከባድ ረሀብና በሽታ እየተጠቁ መሆናቸውን አስታውቀዋል።