ኮቪድ-19 በትግራይ ክልል

Your browser doesn’t support HTML5

በትግራይ ክልል ከትናንት በስቲያ ሃሙስ ለኮሮናቫይረስ መጋለጣቸው በምርመራ ከተረጋገጠው አራት ሰዎች ጋር የቅርብ ንክኪ ነበራቸው የተባሉ 56 ሰዎች ወደ ለይቶ ማቆያ ማዕከል እንዲገቡ መደረጉን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ።