በኮሮናቫይረስ ተጠርጥራ ናሙናዋ ተወሰዶ ለይቶ ማቆያ የገባች ወጣት ራሷን አጠፋች

Your browser doesn’t support HTML5

በአርባምንጭ ከተማ በኮሮናቫይረስ ተይዛ ሊሆን ይችላል በሚል ተጠርጥራ ናሙናዋ ተወሰዶ ለይቶ ማቆያ ከገባች በኋላ ራሷን ያጠፋች ወጣት ውጤት ነፃ መሆኑን የከተማው ጤና አጠባበቅና የፖሊስ ኃላፊዎች ገለፁ።