የሃገር ባሕልና ሳይንስ

Your browser doesn’t support HTML5

“እርግጥ ነው ኮቪድ- 19 በመጀመሪያ ደረጃ ትልቅ የጤና ቀውስ ነው። ሌላ ደግሞ በሰው ልጅ የረጅም ጊዜ ታሪኩ ካየነው ደግሞ ምንም እንኳን ቫይረሱም ሆነ የሚያስከትለው በሽታ አዲስ ቢሆኑም፣ የሰው ልጅ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ለሚያስከትሉ ትላልቅ ክስተቶች ሲጋለጥ ግን የመጀመሪያ ጊዜው አይደለም። እንዴት ለእነዚህ ነገሮች መዘጋጀት እንዳለበትና እንዴትም አድርጎ አብሯቸው መኖር እንደሚችል በሂደት ያለፈበት ነው።