ድምጽ ኮቪድ _ 19፤ የመድኃኒት ነገር ኤፕሪል 06, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 የወባ መድኃኒትን ለኮቪድ 19 ሕክምና ማዋል ይቻላል? “ምን ይቀርብናል?” ይላሉ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ። “የለም፤ ፍቱን ስለመሆኑ ማረጋገጫ የለንም” የሚሉም አሉ _ ከሕክምናውና ከምርምሩ ዓለም ቤተሰቦች መካከል ያሉ።