ድምጽ በትግራይ ክልል አራት ሰዎች በኮሮናቫይረስ መጋለጣቸው ተረጋገጠ ሜይ 07, 2020 ሙሉጌታ አጽብሃ Your browser doesn’t support HTML5 በትግራይ ክልል ለመጀመርያ ግዜ አራት ሰዎች በኮሮናቫይረሰ መጋለጣቸውን በምርመራ ተረጋገጠ። ሰዎች ከጅቡቲ ገብተው በአስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ማዕከል የነበሩ መሆናቸውን፣ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል።