ኮቪድ-19 በኤርትራውያን የመጠለያ ጣቢያ

Your browser doesn’t support HTML5

በሰሜናዊው ኢትዮጵያ ካሉት ግዙፍ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች በአንዱ የመጀመሪያዋ ለኮሮናቫይረስ ተጋላጭ የሆኑ ሰው በምርመራ መረጋገጣቸውን ተከትሎ በመጠለያ ካምፑ የሚገኙ በብዙ አስር ሺህዎች የሚቆጠሩት ኤርትራውያን ስደተኞች ለወረርሽኙ የመጋለጥ ከፍ ያለ አደጋ እንደተደቀነባቸው ይናገራሉ።