ድምጽ ዲቪ ሎተሪ ጁላይ 09, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 ዳይቨርሲቲ ቪዛ ሎተሪ ወይም ዲቪ ሎተሪ ተብሎ በሚታወቀው ዩናይትድ ስቴትስ በዕጣ በምትሰጠው የቪዛ መርኃግብር በየዓመቱ በአሥር ሺሆች የሚቆጠሩ ፍልሰተኞች አሜሪካ ገብተው የመኖርና የመሥራት ፈቃድ ያገኛሉ።