ኮሮናቫይረስ በድሬዳዋ

Your browser doesn’t support HTML5

የድሬዳዋ አስተዳደር የኮሮናቫይረስ ከተገኘባቸው 2 ግለሰቦች ጋር ንክኪ ያላቸውን ሁሉ ወደለይቶ ማቆያ ማስገባቱን አስታወቀ።