ሦስተኛ ዙር የኮቪድ 19 ክትባት ለመሰጠት መወሰኑ እና ውዝግቡ

Your browser doesn’t support HTML5

ዴልታ የተሰኘው የኮቪድ 19 ዝርያ በተዛማችነቱ እጅግ አስጊ ሆኗል፡፡ በዚህም የተነሳ ያደጉት ሃገራት ዜጎቻቸው የበሽታ መከላከል አቅማቸውን እንዲያዳብሩ በማለት ሶስተኛ ዙር ክትባት ለመስጠት ወስነዋል፡፡
ይሁንና የዓለም የጤና ድርጅት በታዳጊ ሃገራት አንድም ክትባት ያላገኙ ሰዎች ባሉበት ሁኔታ 3ኛ ዙር ክትባት መሰጠት የለበትም እያለ ነው፡፡
እናንተስ ምን ታስባላቹ?