የደሴ ኮሮና መከላከል ግብረ ኃይል በጫት ጉዳይ ውሳኔ አሳለፈ

Your browser doesn’t support HTML5

የደሴ ከተማ ኮሮና መከላከል ግብረ ኃይል በከተማዋ ጫት ማስቃምም ሆነ ሽያጭ እንዳይደረግ ከልክሏል።