በኮቪድ-19 ምክንያት የአዲስ አበባ ንግድ ቤቶች ተቀዛቀዙ

Your browser doesn’t support HTML5

በኮቪድ-19 ምክንያት በአዲስ አበባ ከተማ የካፌዎችና የአነስተኛ ምግብ ቤቶች ሥራ እንደተቀዛቀዘ አንዳንድ በመስኩ የተሰማሩ ነጋዴዎች ተናገሩ።