ድምጽ ኮቪድ-19 በዩናይትድ ስቴትስ ኦገስት 20, 2020 ስመኝሽ የቆየ Your browser doesn’t support HTML5 የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በዩናይትድ ስቴትስ መዛመቱ ከተነገለፀበት መጋቢት ወር ጀምሮ የሀገሪቱን የፖለቲካ ሁኔታ፣ የምርጫ ዘመቻና በ2020 የሚደረገውን የፕሬዚዳንት ምርጫ አካሄድ በእጅጉ ቀይሮታል። የቪኦኤ ዘጋቢ ስቲቭ ሬዲሽ ያጠናቀረው ዘገባ አለ።