የችሎት ውሎ - የተከሰሱ የህወሓት ባለሥልጣናት

Your browser doesn’t support HTML5

በአዲስ አበባ የህወሓት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ተወልደ ገብረፃዲቅን ጨምሮ አምስት ተጠርጣሪዎች ዛሬም ከፍ/ቤት ትዕዛዝ ውጭ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር እንደሚገኙ ተነገረ። ያልተፈቱት የፍ/ቤት ትዕዛዝ አስፈፃሚው ባልመኖራቸው እንደሆነም ተገልጿል።