ለሁለት አሣታሚዎች ኃላፊዎች መጥሪያ እንዲደርስ ታዘዘ

  • መለስካቸው አምሃ

ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት

Your browser doesn’t support HTML5

ለሁለት አሣታሚዎች ኃላፊዎች መጥሪያ እንዲደርስ ታዘዘ

የሁለት አሣታሚ ድርጅቶች ሥራ አስኪያጆች በጋዜጣ ጥሪ እንዲደረግላቸውና በአጭር ጊዜ ውስጥ የክሥ መቃወሚያቸውን እንዲያቀርቡ ፍርድ ቤት አዝዟል፡፡

አዲስ ዘመን ጋዜጣ ትዕዛዙ እንደደረሰው አቃቤ ሕግ እንዲያረጋግጥም ጥብቅ ትዕዛዝ ተሰጥቶታል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡